Peace & Security

የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ
አስተዳደር ቢሮ

የፀጥታ አካላት እና የባለድርሻ አካላትን፣ ለሰላምና ፀጥታ ጉዳዮች በማቀናጀት፣ በማስተባበርና በመምራት የአዲስ አበባን ሰላም እናፀናለን!

24/7
Security Support
11
Sub-cities Covered
100%
Law Compliance
Integrated Security
Digital Governance Platform
Incident TrackingReal-time issue reporting with media
Office NetworkCoordinated sub-city structures
About Us · ስለ እኛ

ተቋማዊ እሴቶች እና ራዕይ

Institutional Values and Vision — a framework guiding our service to the community.

ተልዕኮ (Mission)

የተቀናጀ የጸጥታ አስተዳደር እና የግጭት ቅድመ ማስጠንቀቂያና ፈጣን ምላሽ ስርዓትን በመገንባት፣ ወንጀልን መከላከል፣ እና ህግና ስርዓት የተከበረባት ከተማ ማድረግ ነው።

ራዕይ (Vision)

በ 2022 አዲስ አበባ ከተማ በህዝብ ተሳትፎና ባለቤትነት ሰላምና ጸጥታ የሰፈነባት፤ የህግ የበላይነት የተረጋገጠባት እና ለኑሮ ተመራጭ የሆነች ከተማ ሆና ማየት።

እሴቶች (Core Values)

የህግ የበላይነትን ማክበርና ማስከበር፣ ለላቀ ሰላምና ፀጥታ መትጋት፣ ታማኝነትና ተጠያቂነት፣ ተቋማዊ አጋርነት፣ ፍትሐዊነትና ሰብዓዊነት፣ ሚስጥር ጠባቂነት።

Responsibilities · ኃላፊነቶች

የቢሮው ስልጣንና ተግባር

Authority and mandate entrusted to the Peace and Security Bureau.

Security Operations
  • የደንብ ማስከበር ባለሥልጣንን በበላይነት ይመራል፤ ያስተባብራል፤
  • ከተማ አቀፍ ፖሊሲ ይቀርፃል፤ ስትራቴጂ ይነድፋል፤ ህግ ያመነጫል፤
  • በፀጥታ ጉዳዮች የከተማው አስተዳደር ዋና የፀጥታ አማካሪ ሆኖ ይሰራል፤
  • የግጭት መንስዔዎችን በጥናት ይለያል፣ ግጭት እንዳይከሰት ይከላከላል፤
  • ህገ-መንግስታዊ ስርዓቱን ለማፍረስ የሚንቀሳቀሱ ቡድኖችን ይቆጣጠራል፤
24/7
Rapid Response
11
Sub-cities
100+
Offices
100%
Secure Governance
Services · አገልግሎቶች

የምንሰጣቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች

Core services delivered to strengthen peace and public safety.

የምዝገባና የድጋፍ አገልግሎት

ለብዙሃን ማህበራት እና አደረጃጀቶች የምዝገባና የድጋፍ አገልግሎት መስጠት።

የሰላማዊነት ማረጋገጫ

አዲስ የኃይማኖት ተቋማት ለሚመሰረቱ አካላት የሰላማዊነት ማረጋገጫ መስጠት።

የድምጽ ብክለት መቆጣጠር

በመኖሪያ አካባቢ የሚፈጠሩ የድምጽ ብክለት ችግሮች ላይ ፈጣን ምላሽ መስጠት።

ጥበቃ ኤጀንሲዎች አስተዳደር

ከግል ጥበቃ ኤጀንሲዎች የአሰራር ስርዓት ጋር ለሚቀርቡ ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት።

መረጃ አሰጣጥ

ፀጥታን የተመለከቱ መረጃዎች ለሚጠይቁ ሕጋዊ ተቋማት ፈጣን ምላሽ መስጠት።

Contact · ከእኛ ጋር ይገናኙ

እውቂያ መረጃዎች

Reach us for inquiries, reports, or support.

ዋና መ/ቤት

አዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ህንጻ ቁጥር ሁለተኛ ፎቅ 41

ስልክ

0115-11-22-33

ኢሜል

peaceaddis123@gmail.com

መልዕክት ይላኩልን

Send us a message; we respond promptly.